ኢንተርናሽናል ኤይድ ሰርቪስስ የልማትና ሰብአዊ ከተለያዩ ምክንያቶች በአካባቢያቸው ለተፈናቀሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የፋሜክስ ድጋፍ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

International-Aid-Services-Ethiopia-Logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 02/26/2022
  • Phone Number : 0911416278
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/09/2022

Description

ኢንተርናሽናል ኤይድ ሰርቪስስ የልማትና ሰብአዊ ድጋፍ ሥራዎች

ድርጅታችን ኢንተርናሽናል ኤይድ ሰርቪስስ የልማትና ሰብአዊ ድጋፍ ሥራዎችን በመስራት ላይ የተሰማራ መንግስታዊ ያልሆነ አለም-አቀፍ ድርጅት ሲሆን ከተለያዩ ምክንያቶች በአካባቢያቸው ለተፈናቀሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የፋሜክስ ድጋፍ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፋሜክስ አምራች ድርጅቶች አንዱን ኩንታል ፋሜክስ የሚያቀርቡበትን ዋጋ፣ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት እንዲያቀርቡ ይጋብዛል

ለበለጠ መረጃ፡- 0911-41-62-78/0911-61-79-15 መደወል ይቻላል፡፡