መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2014 ዓ.ም በጀት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 02/26/2022
- Phone Number : 0912209700
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/16/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
መልካ አዋሽ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ለ 2014 ዓ.ም በጀት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦችን
- የትራከር፣ የኤፍ ኤስ አር እና የፒካፕ ጎማዎች
- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ስቴሽነሪዎች
- የሠራተኞች የደንብ ልብስ
- የተለያዩ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾ
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ህጋዊ ግብር የከፈሉና VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጫረታውን ዝርዝር የሚገልፅ ሰነድ የማይመለስ በድርጅቱ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በሰበታ ከተማ በሚገኘው የዩኒየኑ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዳቸውን ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በ 06/07/2014 ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት ድረስ ያስገባሉ፡፡ በዚሁ ዕለት በ 8፡00 ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከባንክ በተረጋገጠ ቼክ (C.P.O) 5% የጠቅላላውን ዋጋ ማስያዝ አለበት፡፡
አድራሻ
ሰበታ ከተማ የሰበታ አዋስ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ የዩኒየኑ ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ
0912209700 ወይም 0940271950