አዋሽ ወይን ጠጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቹችን አወዳድሮ በወኪል አከፋፋይነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Awash-Wine-Factory-Logo

Overview

 • Category : Alcohol & Soft Drinks
 • Posted Date : 03/02/2022
 • Phone Number : 0113717050
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/08/2022

Description

የ   ጨ   ረ   ታ      ማ  ሰ  ታ  ወ  ቂ  ያ  ፡፡

ድርጅታችን አዋሽ ወይን ጠጅ  ከዚህ  በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቹችን አወዳድሮ  በወኪል አከፋፋይነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቹች  ከታች በተገለጸው  አድራሻ አስፈላጊውን መረጃ በማስገባት ጨረታውን መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

 • ቦታ ዲላ፣ ቡሌ ሆራ እና አካባቤው
 • የታደሰ የ2013/14 የንገድ ፈቃድ
 • ደረጃውን የጠቀበ የምርት ማከማቻ መጋዘን ዲላ ከተማ  ውስጥ  ያለው  ወይም መከራየት የሚችል ፣
 • በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ወይንም በመጠጥ ምርቶች በአከፋፋይነት ከ 4 ዓመት በላይ የሥራ / እየሠራ ያለ ፣
 • የሥራ ማስኪዩጃ እና ማስጀመሪያ ( 5000000 ) አምስት ሚሊየን ብር ካፒታል ማሳየት የሚችል ፣
 • ለሥራው አስፈላጊ  የሆኑ የማከፋፈያ  መኪናዎች ማቅረብ የሽያጭ ሠራተኞች ፣ የመጋዘን ኃላፊን እና አስፈለጊ የሰው ኃይል መቅጠር  እና ማዘጋጀት የሚችል፣
 • የድርጅቱ አሠራር ተከትሉ መሥራት የሚችል፣
 • ድርጅቱ በሚያቀርበው የውል ኮንትራት የሚስማማ ፣

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ  አመልካቹች አስለጊውን ማስረጃ በመያዝ  አዋሽ ወይን ጠጅ አክስዩን ማኀበር ዋና መሥሪያ ቤት በመምጣት እንድታመለክቱ እንጠይቃለን፡፡

ይህ ጨረታ  በጋዜጣ በወጣበት  ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለግዥ ክፍል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡- 011-3-71-70-50/     0910  40-10-12