ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተለያዩ የስራ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፈልጋል፡፡

Tsehay-Industry-logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 03/02/2022
  • Phone Number : 0114340110
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/15/2022

Description

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2014

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች  የተመለከቱትን የተለያዩ የስራ መገልገያ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፈልጋል፡፡

No Item description Unit of measure Quantity
1 Pen (Original  Bic) Pcs 2000
2 Pencil  (HB) >> 100
3 Kaki  Envelop  A4 >> 1500
4 Stamp Ink >> 10
5 Eye Goggle Black  ( ጥቁር መነፅር) >> 150
6 Roach killer >> 30
7 Toner  05A >> 20
8 Toner  26A >> 20
9 Glue (UHU) >> 50
10 Marker ( Art line 90 ) >> 60
11 Note  Book Spiral on the top side  (5”x 8” SINARLINE) >> 96

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጅውን ዝርዝር መግለጫ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 06 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከፋብሪካው የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

ስለሆነም፡-

  • ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  • የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለፋብሪካው ግዥ

ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ጨረታው መጋቢት 06 ቀን 2014 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ

ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ፋብሪካው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ፀሐይ ኢንዱስትሪ .

  ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ

ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06