አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 03/05/2022
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/06/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡
ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አስያዥ ስም | የቦታ አገልግሎት | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የካርታ ቁጥር | የቦታ ስፋት በካ.ሜ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን | የጨረታ ሰዓት | ||
ከተማ | ክፍለ ከተማ | ቀበሌ /ወረዳ | ||||||||||
1 | ሀሰን ባቲ | ኡራኤል ንግስት | ሳብሪን አባመሃዲ | G+4 የመኖሪያ ቤት | አ.አ | ቦሌ | 24 | ቦሌ3/37/5/14/152-7190/1873/01 | 268 | 21,755,500 | 28-7-14 | 4፡00-5፡00 |
2 | አባ ክንፈሚካኤል ለማ | አራዳ ጊዮርጊስ | ተበዳሪው | G+2 የመኖሪያ ቤት | ሱሉልታ | Sul/2173/12 | 253 | 5,581,373 | 28-7-14 | 5፡00-6፡00 | ||
3 | ዘመኑ ጥላዬ | ባህርዳር | ተበዳሪው | G+4 ሆቴል | እንጂባራ | – | 01 | 361/2002 | 1080 | 19,800,000 | 29-7-14 | 5:00-6:00 |
4
|
እንዳልካቸው አስማማው | ቻግኒ | ተበዳሪው | የመኖርያ ቤት | ዳንግላ | – | 04 | 2629/አ/1917 | 400 | 500,000 | 29-7-14 | 8፡00-9፡00 |
ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ፓዊ | – | 01 | ፓ/ከ/ማ459/07 | 412 | 500,000 | 30-7-14 | 4፡00-5፡00 | |||
ተበዳሪው | የንግድ ቤት | ፓዊ | – | 01 | 256/5/2/09/8/8 | 576.4 | 750,000 | 30-7-14 | 5፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ፡
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከላይ ከተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከተራ ቁጥር 2-4 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- ከመኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ኡራኤል ንግስት ቅርንጫፍ 011-554-18-45፡ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ 0111-55-61-66፣ባህርዳር ቅርንጫፍ 0582-20-06-71፣ ቻግኒ ቅርንጫፍ 058-225—04-58 ወይም የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ