ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 03/05/2022
- Phone Number : 0116631225
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/06/2022
Description
ብርሃን ባንክ አ.ማ
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች፣ የሊዝ እና የተ.እ.ታ (VAT) /ተፈጻሚ የሚሆንባቸውን ንብረቶች በሚመለከት/ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት
መኖሪያ ቤት
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ |
1 | ቀዳሽ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አዲስ ዳውን ታውን ንግድ እና ኢንዲስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሰሙ ተክሌ |
አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 4 |
500 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት | AA000051310071
|
28,000,000.00 | መጋቢት 28 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
2 |
ተፈራ ኤርጊቾ | ኤርጊቾ ገነሞ | ዱራሜ ቀበሌ ዘረሮ | 497 ካ.ሜ | መኖሪያ ቤት | TD9430/LM/9430/08 | 960,000.00 | መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
3 |
የማሪያም ተረፈ ኮንስትራክሽን ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሰላማዊት በለጠ | አ/አ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 838
|
240 ካ.ሜ | ቅይጥ አገልግሎት (Mixed Use) | አ/19476/01 | 4,700,000.00 | ሚያዝያ 03 ቀን 2014ዓ.ም
ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
4 |
ጌዲዮን እና ቤተሰቡ አግሮ ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ጌታሁን ሲዳ | አ/አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ብሎክ 03 ፓርሴል 18 የቤት ቁጥር 1936 | 457 ካ.ሜ | መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት | የካ2/190446/08 | 29,300,000.00 | ሚያዝያ 04 ቀን 2014 ዓ.ም
ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
5 |
ተክለብርሃን ካህሳይ | ማርታ ተከስተ | አ/አ ቦሌ ክ/ክተማ ወረዳ 10 የቤት ቁጥር B303/03 | 47.41 ካ.ሜ | የንግድ ቤት | ቦሌFT/8887/50049/01 | 1,700,000.00 | ሚያዝያ 05 ቀን 2014 ዓ.ም
ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
6
|
ቀዳሽ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አዲስ ዳውን ታውን ንግድ እና ኢንዲስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር | ሰሙ ተክሌ | አ.አ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 4 | 500 ካ.ሜ | መኖሪያ ቤት | AA000051310059 | 15,700,000.00 | ሚያዚያ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116631225 እና 0116185683 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡