የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት የተሰጠ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

Announcement
Commercial-Bank-of-Ethiopia-Logo

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 03/05/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/07/2022

Description

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

Commercial Bank of Ethiopia

በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት የተሰጠ የ30 ቀን ማስጠንቀቂያ

ጉንዴ ሻባ  የታጠበ ቡና ኃ/የተ/የግ/ማ ከባንካችን አዳሬ ቅርንጫፍ ለወሰዱት ብድር  በስማቸው የተመዘገበ የቡና መፈልፈያ እና ተሸከርካሪ እንዲሁም በአስያዦች በአቶ ጉንሳሞ ጉጋ፣በወ/ሮ ማርታ በቀለ፣በአቶ ዮሴፍ ኡራጎ፣በአቶ መንገሻ  ቡርቃ በአቶ አስፋው አላንቦ፣በአቶ ዘካሪያስ ሀንጫጫ፣በአቶ ዳንኤል ዳዊት፣በአቶ መንግስቱ ለንዳሞ፣በአቶ አበበ ዘዳግም፣በአቶ ታሪኩ ሳዴቦ፣በአቶ በላይ ሰልፋኮ በአቶ ኬያሞ ባንጎ፣በአቶ አርገታ ቱማቶ፣በአቶ እዝቄል አንጃሞ ስም የቡና ሳይት እና መኖሪያ  በማስያዝ ብድር የወሰዱ ሲሆን የወሰዱትን ብድር በብድር ውሉ መሰረት ባለመክፈልዎ ለብድሩ በዋስትናነት የሰጡት ቤት ተሸጦ ለዕዳው ክፍያ እንዲውል ተወስኗል፡፡

በመሆኑም ይህ ማስጠንቀቂያ በደረሳችሁ በ30 ቀናት ውስጥ ብድሩ ከሚገኝበት አዳሬ ቅርንጫፍ ቀርበው ተበዳሪውም ሆነ አስያዦች ተበዳሪው የሚፈለግበትን ዕዳ ተሳስባችሁ እንድትከፍሉ እያስጠነቀቅን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ እዳው የማይከፈል ከሆነ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሠጠው ስልጣን ለብድሩ በዋስትናነት የተሰጡትን የመያዣ ንብረቶች በመሸጥ ለእዳውና ከሀራጁ ጋር ለተያያዙ ወጪዎች መክፈያ እንደሚያውለው ይገልፃል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

ፎርክሎዥር