ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉና አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ይዞታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 03/05/2022
  • Phone Number : 0115519998
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/24/2022

Description

የተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

  ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉና አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ይዞታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 150.00 /አንድ መቶ ሃምሳ/ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ውስጥ አምባሳደር ቲያትር አካባቢ ፓፓሲኖስ ህንፃ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 በመምጣት መግዛት ይችላሉ፡፡ ስለአሻሻጡ ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፀ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251 115 51 99 98

ድሬ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር