የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን በጀሞ ቁጥር 2 ፋሪ የገበያ ማዕከል ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ ከጣውላና ብረት የተሰራ የአትክልት ናፍራፍሬ መደርደሪ /ዲስኘሌይ/ማለትም በብረት እና በጣውላ የተሰራ ብዛቱ 74 የሆነ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

Ethiopian-Womens-Federation-logo

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 03/05/2022
  • Phone Number : 0115573454
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/28/2022

Description

ቀን፡-27/06/2014 ዓ.ም

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

  የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን በጀሞ ቁጥር 2 ፋሪ የገበያ ማዕከል ውስጥ የሚገኝ ያገለገለ ከጣውላና ብረት የተሰራ የአትክልት ናፍራፍሬ መደርደሪ /ዲስኘሌይ/ማለትም በብረት እና በጣውላ የተሰራ ብዛቱ 74 የሆነ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

  ስለሆነም ተጫራቾች በቦታው በመሄድ እና ዕቃውን በማየት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የስራ ቀን  ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ሳይጨምር  እስከ  መጋቢት 19/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በዋናው   ጽ/ቤት ቦሌ ማተሚያ ቤት ወረድ ብሎ ሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊትለፊት አልታ ኮምፒዩተር ያለበት ህንፃ ምድር ቤት በመምጣት የምትገዙበትን ዋጋ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች   ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4,000.00/አራት ሺ/ በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊው ንብረቱን  በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ የማንሳት ግዴታ ያለበት ሲሆን በተወሰነው ቀናት የማያነሳ ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ብር ገቢ ሆኖ በድጋሚ ለጨረታ ይቀርባል፡፡
  • የንብረት ማንሻ እና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች በሙሉ ገዥው ይሸፍናል፡፡
  • ድርጅቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡– የሚሸጠው ዕቃ የሚገኝበት ቦታ ጀሞ ቁጥር 2 ፋሪ የገበያ ማዕከል ውስጥ ስለሆነ ሄዶ ማየት ይቻላል፡፡

 የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557-3454/011-558-2112 ደውሎ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡