ፋስት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር የ2013 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሒሳብ በማስመርመር (ኦዲት ለማድረግ) ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Overview

 • Category : Auditing Related
 • Posted Date : 03/05/2022
 • Phone Number : 0114709596
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/18/2022

Description

የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

ፋስት ድንበር ተሻጋሪ ደረጃ 2-ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር የ2013 ዓ.ም. የበጀት ዓመት ሒሳብ በማስመርመር (ኦዲት ለማድረግ) ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 1. የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ፤
 2. የበጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
 3. በኦዲቲንግ ሥራ በቂ ልምድ ያላቸው፣ ባለሙያ ያላቸው
 4. ታክስ መለያ ቁጥር ያላቸው፤
 5. የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው መረጃ ማቅረብ የምትችሉ፣ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉት ዋጋ፣ ሥራውን አጠናቃችሁ አገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ ሥራውን አጠናቃችሁ የምታስረክቡበት ጊዜ የሚገልጽ ሰነድ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማህበሩ ጽ/ቤት የሚገኝበት ሳሪስ ካዲስኮ አጠገብ ተክለሃይማኖት ሕንጻ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 02 ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
 6. ለተጨማሪ መረጃ 0114709596 ሞባይል/0911665156/0911383876 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡