የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Purchase
- Posted Date : 03/05/2022
- Phone Number : 0461150312
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/18/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተከፋፈሉ ተሸከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 ገልባጭ መኪና (ዳምፕ ትራክ) 16 ሜትር ኩፕ እና በላይ የሚጭን
- ሎት 2 አውቶቢስ (60 ሰው መቀመጫ ያለው)
- ሎት 3 ሚኒበስ (30 ሰው መቀመጫ ያለው)
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በመንግስት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺ ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለእያንዳዳቸው ሎት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ቡታጅራ ቅድስተ ማሪያም ቤተክርስትያን አጠገብ በሚገኘው ፅ/ቤታችን በመምጣት መግዛት ይቻላሉ፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከቀኑ 10፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ሆኖም ተጫራቾች ካልተገኙ ጨረታው ከመክፈት አያግድም፡፡
- ፅ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 046-115-03-12 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር