ጉቱ ኦሮሚያ ቢዝነስ አ/ማ ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ ኢንዱስትሪ መንደር አጥር እና ግቢ ውስጥና ዉጪ የመንገድ መሠረተ ልማት ያለውን መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Warehouse & Store
  • Posted Date : 03/05/2022
  • Phone Number : 0114701430
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/04/2022

Description

ለ 3ኛ ጊዜ የወጣ  የመጋዘን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጉቱ ኦሮሚያ  ቢዝነስ አ/ማ ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ ኢንዱስትሪ መንደር ግቢዉ 10,000 ካሬ ሜትር  የሆነ፤ 2000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈዉን መጋዘን፤  ቁመቱ 9 ሜትር የሆነውን፤ ደረጃውን የጠበቀ እና ሁለት አነስተኛ ቢሮና ሽንት ቤት፤ የጥበቃ ቤት፣ አጥር እና ግቢ ውስጥና  ዉጪ የመንገድ መሠረተ ልማት ያለውን መጋዘን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም  መግዛት  የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች ሁሉ ከታች ከተገለጸዉ አድራሻ የማይመለስ ብር 1000(አንድ ሺ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የጨረታዉን ሰነድ በመግዛት ሊወዳደሩ ይችላሉ፡፡

  • የጨረታዉ መነሻ ዋጋ ብር 65,000,000(ሲድሳ አምስት ሚሊዮን)ነው፡፡
  • ጨረታዉ በ26/7/14 8 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • ድርጅታችን ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ;-ጉቱ ኦሮሚያ ቢዝነስ አ/ማ ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከ፤ ወረዳ 12(ላፍቶ)፤ ላፍቶ ቪው አከባቢ የኢት.ንግድ ባንክ ያለበት ዮኤል ሕንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ስልክ ፡-0114701430 ሞባይል 0953403313