ዘመን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በህግ በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Zemen-Bank-S.C.-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 03/05/2022
 • Phone Number : 0116686215
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/23/2022

Description

 የሐራጅ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በህግ በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች በተገኙበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በመሆኑም፣ ይሳተፉ ዘንድ ተጋብዘዋል፡፡

የተበዳሪ

 ስም

የአስያዡ ስም የሰሌዳ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሻንሲ ቁጥር የተሰራበት

ዘመን

የንብረቱ ዓይነት የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ብር

ሐራጅ የሚከናወንበት  

የጨረታው ደረጃ

ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታሰዓት
ቨርዴ ቢፍ ፕሮሰሲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ተበዳሪው አ.አ 03-A38842 6HH1-479809 JALK6A133F7100484 2015 እ.ኤ.አ

(ጃፓን)

FSR6MF

(ማቀዝቀዣ ያለው)

2,400,000.00 መጋቢት 13 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋት

3፡30 -5፡00

ጠዋት

5፡00-6፡00

የመጀመሪያ

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የተሸከርካሪውን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15 በመቶ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈለ ግዴታ አለባቸው፡፡
 3. አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው ማስገባት አለባቸው፡፡ ይህ ካልሆነ ለጨረታው የተያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
 4. ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 5. ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኝት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ሲሆኑ የሐራጅ ሂደቱም ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣትም ሆነ መግባት አይፈቀድም፡፡
 6. የጨረታ ሂደት በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ ማንኛውም ተጫራች የፊት ማስክ ማድረግ ግዴታ አለበት፡፡
 7. ተሸከርካሪው ከቀረጥ ነፃ የገባ ስለሆነ የጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ቀረጥ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
 8. የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው ካሳንችስ በሚገኝው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 8ኛ ፎቅ ላይ ይሆናል ፡፡
 9. ተጫራቾች ተሸከርካሪውን ከጨረታው ቀን በፊት በስራ ሰዓት ከባንኩ የሕግ መምሪያ ተወካይ ጋር በመሆን ቀጠሮ በመያዝ መጐብኘት ይችላሉ፡፡
 10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-68-62-15/16 / 0910929304 ወይም 0911152490 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 11. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ዘመን ባንክ አ.ማ

 Tel: 0116-686214/16      Addis Ababa, Ethiopia 

Local Knowledge – International Standards