ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Wegagen_bank-logo-reportertenders-1

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 03/10/2022
 • Phone Number : 0115524976
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/05/2022

Description

 ወጋገን ባንክ አ.ማ

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር ወጋገን 08/2014

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

 • መኖሪያ ቤት
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚደረግበት
ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ

/ቀበሌ/

ቀን ሰዓት
 

1

አቶ እውነቱ ጌታሁን አንዳርጌ ጀማል ካሳው ይመር ጋምቤላ ጋምቤላ 05 548 ሜትር ካሬ 34094/11 መኖሪያ ቤት 1,962,499.95 27/07/2014 ዓ.ም. ጠዋት 3፡00- 6፡00
 • ተሸከርካሪ
 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የሰሌዳ ቁጥር የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት የሞተር ችሎታ የነዳጅ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚደረግበት
ፋብሪካ ሞዴል ዘመን   ቀን ሰዓት
2 ዳንኤል ጌታቸው/ራዳር ኮንስትራክሽን ዳንኤል ጌታቸው/ራዳር ኮንስትራክሽን  

ገርጂ ቅርንጫፍ

 

3-56664 ኢት

 

የጭነት

 

ቻይና

 

LZZ5ELND97A727419

 

2012

 

9726

 

ናፍታ

 

800,000.00

26/07/2014 ዓ.ም. 3፡00- 6፡00
3 አቶ ሞላ ካህሳይ አቶ ሞላ ካህሳይ ቀበና ቅርንጫፍ 3-89583 ኢት የጭነት  

ቻይና

 

LZZ5ELNC7GW223560

 

2017

 

9726

ናፍታ 1,500,000.00 26/07/2014 ዓ.ም. 7፡30- 10፡00

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች ለመጫረት የሚፈልጉትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) በወጋገን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው እለት በመመዝገብ በጨረታው ላይ በራሳቸው ወይም ህጋዊ ተወካያቸው በኩል መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከታወቀ በኋላ ባሉ 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ክፍያውን አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወድያውኑ ይመለስላቸዋል፣
 3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፣
 4. ታክስን ጨምሮ ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ሙሉ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፣
 5. በተራ ቁ. 1 የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚካሄደው በወጋገን ባንክ ጋምቤላ ቅርንጫፍ ሲሆን በተራ ቁጥር 2 እና 3 የተጠቀሱት ንብረቶች ደግሞ አዲስ አበባ ከተማ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይሆናል፡፡
 6. ጠዋት የሚካሄድ ጨረታ በተመለከተ የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ብቻ ሲሆን የከሰአት ጨረታ ደግሞ ከ7፡30 እስከ 10፡00 ሰአት ብቻ በጨረታው ቦታ ይሆናል፡፡
 7. በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰወን ንብረቶት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከአበዳሪው ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ በስልክ 047-551-1950 በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት የሚችል ሲሆን በተራ ቁጥር 2 እና 3 የተጠቀሱትን ደግሞ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መኪና ማቆሚያ በአካል ሄዶ መጎብኘት ይቻላል፡፡
 8. ለበለጠ ማብራሪያ የወጋገን ባንክ ህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-52-49-76 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

ወጋገን ባንክ አ.ማ.