ኮቨናንት ሜርሲስ ኢትዮጵያ ሚኒስትሪ የ 2021 በጀት ዓመት አዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

Overview

  • Category : Auditing Related
  • Posted Date : 03/10/2022
  • Phone Number : 0902570570
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 03/15/2022

Description

 የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ኮቨናንት ሜርሲስ ኢትዮጵያ ሚኒስትሪ (ሲኤምኢኤም) 05151 በምዝገባ ቁጥር የተመዘገበና ህጋዊ ሰዉነት ያለዉና ፍቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ መንግስታዊ ያልሆነ ሚኒስትሪ ነዉ፡፡ ሚኒስትሪያችን የ 2021 በጀት ዓመት አዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. የሙያ ማረጋገጫ ያለዉ
  2. የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ
  3. የዘመኑ ግብር የከፈለበት መረጃ ማቅረብ የሚችል
  4. ከፌደራል ወይም ክልል የኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመት የታደሰ ፈቃድ ያለዉ

ከላይ የተጠቀሱትን መረጃ የምታሟሉ አመልካቾች ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ መገናኛ መሰረት ደፋር 3ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 17/18 በመምጣት እንድታመለክቱ በትህትና እንጠይቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 902570570 ይደዉሉ