ኖህ ትራንስፖርት አክስዮን ማኀበር እያገለገሉ እና ለረዥም ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ በአዲስ አበባና በአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቆሙከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች የሃብት ዋጋ ግምት (Asset Valuation) ማሰራትይፈልጋል፡፡

NOAH-TRANSPORT-SHARE-COMPANY-logo

Overview

 • Category : Financial Consultancy
 • Posted Date : 03/10/2022
 • Phone Number : 0114402608
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/28/2022

Description

የኖህ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር

የሃብት ዋጋ ግምት(Asset Valuation) አገልግሎት

ኖህ ትራንስፖርት አክስዮን ማኀበር እያገለገሉ እና ለረዥም ጊዜ አገልግሎት ሳይሰጡ በአዲስ አበባና በአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቆሙከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች የዋጋ ግምትማሰራት

(LOT 1) እና እእንዲሁም የአንዳንድ የተሽከርካሪዎች የአካላት ክፍል የጐደላቸው መለዋወጫ ዕቃዎችን የመለየትና የዋጋ ግምት የሚሰራላቸው

(LOT 2)በሚል በሁለትከፍሎ የሃብት ዋጋ ግምት (Asset Valuation) ማሰራትይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ማንኛውም በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች፡-

 1. የታደሰና የዘመኑን ንግድ ፈቃድና ንግድ ምዝገባ የሚያቀርቡ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የTIN መለያ ቁጥርና የተጨማሪ እሴት ታታክስ የተመዘገበበት እና እንዲሁም በመንግስት ዕውቅና ከተሰጠው ተቋም የሃብት ዋጋ ግምት አውጪ (Asset Value assessor) ሠርተፊኬት ኮፒ በቴክኒካል ሰነድ ውስጥ አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
 2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ብር 3ዐዐ /ሶስት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል በኖህ ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር ዋና ግቢ አዲስ አበባ ሳሪስ ከሪስ ኢንጅነሪንግ ወረድ ብሎበሚገኘው ቢሮአችን ቁጥር 7 በመቅረብ ማግኘት ይችላሉ፡
 3. ተጫራቾች የሎት 1 እና እእንዲሁም የሎት 2 በሚል ለየብቻቸው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 6፡3ዐ ድረስ የጨረታታ ሰነዳቸውን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በዚሁ የመጨረሻ ቀን 7፡3ዐ  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡
 4. ተጫራቾች ለ LOT 1 እእና ለ LOT 2 ለየብቻቸው የቴክኒክ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ፕሮፖዛል ኦርጅናልና ኮፒ ዶክመንት ለየብቻቸው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
 5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Tender Security) በጥሬ ገንዘብ ብር 20000 ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ የ45 ቀናት የአገልግሎት ጊዜ ገደብ ያለው በቴክኒክ ኦርጅናል ሰነድ ውስጥ አያይዞ ማቅረብ ግዴታታአለባቸው፡:
 6. ተጫራቾች ያቀረቡት የቴክኒክ ፕሮፖዛል ከ7ዐ በመቶኛ እና የፋይናንሻል ፕሮፖዛል ደግሞ  3ዐ ከመቶኛ የሚገመገም ይሆናል፡፡ የሁለቱ ድምር ውጤት ታይቶ ከፍተኛ ውጤት ያመጣው አሸናፊ ይሆናል፡፡
 7. ተጫራቾች የዋጋ ግመታ ሥራውን የሚጀመሩበትና የሚያጠናቅበትን ጊዜ፣ የሚያከናውናቸው ተግባራት፣ የመጀመሪያ ረቂቅ ሪፖርት እና የመጨረሻውንና የማጠቃለያ ሪፖርት ማቅረቢያ ጊዜ ሰሌዳ፣ አገልግሎት የሚሰጡበትን ዋጋ፣ የክፍያ ሞዴሊቲና ክፍያ የሚፈምበትን የጊዜ ሰሌዳ፣ አዘጋጅቶ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
 8. አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ አፈፃፀም ዋስትና 1ዐ በመቶኛውያቀረቡትን የአገልግሎት ዋጋ በኖህ ትራንስፖርት ስም በባንክ በተረጋገጠ የ45 ቀናት የጊዜ ገደብ ያለው CPO ማቅረብ አለበት፡፡  ተጫራቹ ቀድሞ ያስገባው የጨረታ ማስከበሪያ እጅግ ቢዘገይ በ3 ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
 9. ኖ.ት.አ.ማ በጨረታው የተሻለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኖ.ት.አ.ማ

ሳሪስ ሪኢስ ኢንጅነሪንግ ወረድ ብሎ

ስልክ ቁጥር 0114402608 /011442521