የገጠር ራስ አገዝ ልማት ማስፋፊያ ማህበር በኤፍራታና ግድም ወረዳ፤ አጣዬ ከተማ ተግባራዊ ለሚደረገው የሃይጅንና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የመከላከያና መጠበቂያ የህክምና ቁሳቁሶችን (Personal Protective Equipments) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

Enhanced-Rural-Self-Help-Association-logo-reportertenders

Overview

 • Category : Pharmaceutical Products/Medicines
 • Posted Date : 03/13/2022
 • Phone Number : 0911209535
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/25/2022

Description

በግልፅ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የገጠር ራስ አገዝ ልማት ማስፋፊያ ማህበር በኤፍራታና ግድም ወረዳ፤ አጣዬ ከተማ ተግባራዊ ለሚደረገው የሃይጅንና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት የመከላከያና መጠበቂያ የህክምና ቁሳቁሶችን (Personal Protective Equipments) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም፡ –

በጨረታዉ ለመወዳደር መሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች

 • ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ፣ በሚመለከተዉ መ/ቤት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡
 • የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው
 • ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላያ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብና ብር 250.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመሙላት እና ኮፒ በማድረግ፤ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በመገኘት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት፤ ባይገኙም ይከፈታል፡፡
 • ተጫራቾች አንዱ ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
 • ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ማሳሰቢያ

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አዲስ አበባ ከተማ፤ ጉርድ ሾላ፤ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ከበሻሌ ሆቴል መሀል በሚገኘውና ብርሃን ባንክ ባለበት ህንጻ 6ኛ ፎቅ  ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-466-1491 ወይም 09-11-20-95-35 ወይም 0911210105 ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡