አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 03/13/2022
- Phone Number : 0115570075
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/29/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሽከርካሪው ዓይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ስዓት |
ምርመራ |
ቲዲሃር ኤክስካቬሽን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ሊትድ | ዋናው መ/ቤት | ሥከ-LD-1626 | HAR3DX3US01606056 | H00060255 | ባክ ሎደር | 400,000 | 21/7/14 | 4፡00-5፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም |
ሥከ-LD-1627 | HAR3DXSUC01606057 | – | ባክ ሎደር | 400,000 | 21/7/14 | 5፡00-6፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም | ||
ሥከ-CM-0637 | 62041186 | A7307A00317 | ሮለር | 400,000 | 21/7/14 | 8፡00-9፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም | ||
03-59549 ኢት | LZZ5ELND0DA733928 | WD615.69*130107011647* | ሲኖትራክ | 400,000 | 21/7/14 | 9፡00-10፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም | ||
03-59512 ኢት | LZZ5ELND9DA733930 | WD615.69*130107010607* | ሲኖትራክ | 400,000 | 22/7/14 | 4፡00-5፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም | ||
03-54614 ኢት | LZZ5ELND2DA735132 | WD615.69*13011702777* | ሲኖትራክ | 400,000 | 22/7/14 | 5፡00-6፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም | ||
03-54613 ኢት | LZZ5ELND8DA735135 | WD615.69*130117011587* | ሲኖትራክ | 400,000 | 22/7/14 | 8፡00-9፡00 | ቀረጥ አልተከፈለም |
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት በባንኩ 11ኛ ፎቅ በሚገኘው የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
- በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 0115-57-00-75 ወይም 0115-57-01-35 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
- ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ