የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት የ Granite to external wall cladding 30mm thick (Semen pink) 120x60mm አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 03/13/2022
- Phone Number : 0118402934
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/24/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ፡-
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኢንሳ 11-08B ፕሮጀክት የ Granite to external wall cladding 30mm thick (Semen pink) 120x60mm አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:-
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት የግራናይት ቀለም እና ውፍረት ቀደም ሲል ሳይት ላይ ከተሰራው የግራናይት ቀለምና ውፍረት ጋር ተመሳሳይ መሆን ስላለበት በአካል ተገኝተው መመልከት ይኖርባቸዋል ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 15/2014 ዓ.ም 4፡00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው መጋቢት 15/2014 ከቀኑ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ፕሮጅክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08 ኘሮጀክት
የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-4ዐ-28-07/ 0118-40-29-34
ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ