ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Overview
- Category : Vehicle Foreclosure
- Posted Date : 03/13/2022
- Phone Number : 0118279807
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/07/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/010/22
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ተሸከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዥ ስም | የተሽከርካሪው ዝርዝር መግለጫ | የተሸከርካሪውአይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||
የሰሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥሩ | ሻንሲ ቁጥር |
ቀን |
ሰዓት
|
ቦታ |
||||||
1 | አቶ መስፍን ታምሩ | አዳማ | ወ/ሮ ሄለን ገ/ህይወት | ኢት-03-65832 እና ኢት-03-19953 | WJME3TRE5EC285388 እና TT-1007-14 | F3BEE681G*B220-221898* | ቦቴ ከነተሳቢው | 4,400,000 | 29/7/2014 | 4፡00-6፡00 | ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የዳሽን ባንክ
ተሽከርካሪዎች ጊዜያዊ መቆሚያ |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሽከርካሪው በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-8279807 ወይም 011-5180348 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ.