ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Overview
- Category : Vehicle Sale
- Posted Date : 03/13/2022
- Source : Reporter
- Closing Date : 03/21/2022
Description
የመኪና ሽያጭ ጨረታ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሰሌዳ ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የተሸከርካሪ ዓይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታ ቀን |
3-68197አ.አ | LSYHBAAA19K075043 | JM491GCME-E25838 | አውቶቡስ/ሚኒባስ/ | 300,000 | 12/7/14 |
ማሳሰቢያ፡–
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዥ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በትምህርት ቤቱ አዳራሻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ድርጅቱ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኃላ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡
- በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ የሚታሰብ ሲሆን ተሸከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ድርጅቱ