አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለንግድና ለመኖሪያ ቤት የሚሆን ህንፃ ገንብቶ ለመሸጥ የተሰማራ ሲሆን ድርጅታችን አሰራሩን ዘመናዊና ተወዳዳሪ ለማድረግ የመዋቅር እና የደመወዝ ስኬል ጥናት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Financial Consultancy
 • Posted Date : 03/12/2022
 • E-mail : addisliferealestate@gmail.com
 • Phone Number : 0930656565
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/25/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለንግድና ለመኖሪያ ቤት የሚሆን ህንፃ ገንብቶ ለመሸጥ የተሰማራ ሲሆን ድርጅታችን አሰራሩን ዘመናዊና ተወዳዳሪ ለማድረግ የመዋቅር እና የደመወዝ ስኬል ጥናት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፡-

 • በዘርፉ የማማከር ስራ ፈቃድ ያለው
 • ለ2014ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
 • የግብር ከፋይ መለያ ማቅረብ የሚችል
 • ቫት ወይም ቲ.ኦ.ቲ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
 • ቢያንስ የአምስት ዓመት የስራ ልምድ በተመሳሳይ ዘርፍ ማቅረብ የሚችል

አማካሪ ድርጅት ይፈለጋል፡፡ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟላ አማካረ ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማስረጃዎችን ይዞ አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን ወይም በኢሜል addisliferealestate@gmail.com በማመልከት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

ለበለጠ መረጃ፡- 0930656565፣ 0930696969፣ 092309994