አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.  የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

addis-microfinance-logo

Overview

 • Category : Vehicle Foreclosure
 • Posted Date : 03/12/2022
 • Phone Number : 111262230
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 03/31/2022

Description

የሐራጅ መስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከአዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት ወይም በዋስትናነት የተያዙ ተሸከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡

ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የዋስ ስም ቅርንጫፍ የሰሌዳ  ቁጥር የመኪናው ዓይነት መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ምርመራ
   ቀን   ሰዓት
1 አዳነ ወርቅጥላ መስከረም ሰብስቤ አራዳ 02- A54560 አ.አ ስማርት 85,000 22/07/2014 ከጠዋቱ 4.00  በድርድር
2 አንተነህ ማሃሪ ገለታ ስዩም ቡራዩ 02- 68712 አ.አ ኒሳን 150,000 22/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሚ
3 ካንትሪ ፋርም ሃ/የተ/ግ/ማ ሳህለ መለሰ ን/ስ/ላ ወ.5 02-50498 አ.አ PRADO 700,000 22/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪ ጊዜ
4 ፊሞሊዳ ትሬዲንግ ሀ/የተ/የግ/ማ እልፍነሽ ካሱ ኮ/ቀ ወ 01 02-80829 አ.አ ቶዮታ አዉቶሞቢል 280,000 22/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሚ
5 እንዳለ ይልማ እንዳለ ይልማ ኮ/ቀ ወ 13 02-46026 አ.አ አዉቶሞቢል 50,000 22/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሚ
6 ብሩክ አበበ ብሩክ አበበ መገናኛ 02- 04102 አ.አ ቶዮታ አዉቶሞቢል 200,000 23/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድርድር
7 ባንቺይርጋ ተክሉ ኢትዮጵያ መላኩ መገናኛ 03- A31317 አ.አ 2 H 200,000 23/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 ለመጀመሪያ ጊዜ
8 መሐሪት ፍስሃ መሐሪት ፍስሃ አቃቂ ቃሊቲ 03- 04739 ኢት አይቬኮ ጎታች 250,000 23/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሜ
9 ማህሌት መዓዛ ማህሌት መዓዛ አቃቂ ቃሊቲ 03- 19743 ኢት ስካኒያ ጎታች 250,000 23/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሚ
10 አለምፀሐይ ብሬ ደምሳቸዉ ስዩም መሳለሚያ 02- A34970 አ.አ አይሱዙ ፒክ አፕ 200,000 23/07/2014 ከጠዋቱ 4.00 በድጋሚ
      

ማሳሰቢያ ፡-

 1.  ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የመኪናውን ሐራጅ መነሻ ዋጋ¼ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/  በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡
 2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም ፡፡
 3. ሐራጅ የሚካሄደው ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው መ/ቤት ህንጻ 7ኛ ፎቅ የሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
 4. የተጠቀሱትን የተሸከርካሪው ሁኔታ ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቦታ ቸርቸር ጎዳና ኤሌክትሪክ ህንጻ አጠገብ በሚገኘው በተቋሙ ዋናው መ/ቤት ህንጻ ገቢ ከሽያጩ ቀን ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት እሮብና አርብ በስራ ስዓት በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡
 5. ተራ ቁጥር 5፤7፤8 እና 9 የተጠቀሱትን ተሽከሪካሪዎች የተሸከርካሪዎችን ሁኔታ ለማየት ተቋሙን ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይቻላል፡፡
 6. ተራ ቁጥር 8 ላይ የተጠቀሰዉ ተሽከርካሪ ከ 2012 ዓ.ም እስከ 26/1/2014 ዓ.ም ድረስ 27,998.63 /ሀያ ሰባት ሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ስምንት ከ63/100/ ከመንግስት የሚፈለግ ግብር አለበት፡፡
 7. ተራ ቁጥር 9 ላይ የተጠቀሰዉ ተሽከርካሪ  እስከ 20/12/2013 ዓ.ም ድረስ 40,447.47 /አርባ ሺ አራት መቶ አርባ ሰባት ከ47/100/ ከመንግስት የሚፈለግ ግብር አለበት፡፡
 8. ከተሸከርካሪዎቹ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤የቦሎ ክፍያ እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
 9. በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኝት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡
 10. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 11. ለጨረታዉ ሲቀርቡ ለኮቪድ-19 መከላከያ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ መጠቀምና ርቀቶን መጠበቅ ከተጫራች ይጠበቃል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-1-262233 ወይም 011-1-263447 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ ክፍል በግንባር ቀርቦ መጠየቅ  ይቻላል፡፡

አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ.