ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : House & Building Foreclosure
- Posted Date : 03/12/2022
- Phone Number : 0116631289
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/14/2022
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፤ ቡኢባ/ሕአዳ/ሐራጅ/008/2014
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ. የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ ሸዋ ዞን፣ ሞጆ ከተማ፣ ቀበሌ 02 3542/2010 ወ/ት ራምላ ሙዘሚል አብደላ ካሳንቺስ Bur/Q/du/662/92 170 ካ.ሜ 2,080,675.34 ሚያዚያ 6 ቀን 2014 ዓ/ም 4፡00-5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ተበዳሪ መቀሌ መኖሪያ ቤት ቦሌ9/73/10/8/22617/161029/03 224 ካ.ሜ 7,053,882.98 ሚያዚያ 20 ቀን 2014 8፡00-9፡00 ለሁለተኛ ጊዜ እባበይ ቻሌ ጎዳና ተበዳሪ ደብረ ታቦር መኖሪያ ቤት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ ቀበሌ 04 ውስጥ 8.2/1414/129/2012 150 ካ.ሜ 722,287.81 ሚያዚያ 6 ቀን 2014 5፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
የተበዳሪ ስም
ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር
የካርታ ቁጥር
የቦታ ስፋት
ቀን
ሰዓት
1.
አፍዴራ ኢንዱስትሪያል ጨው አምራችና ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
ወ/ሮ ሐናን መሀመድ
ቦሌ 18
ለንግድ /ኢንዱስትሪ/ አገልግሎትየሚውል የመጋዘን ሕንፃ
4,000 ካ.ሜ
9,889,132.56
ሚያዚያ 05 ቀን 2014
5፡00-6፡00
ለሶስተኛ ጊዜ
2.
ኦአሲስ ፉድ ኮምፕሌክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መኖሪያ ቤት
ኦሮሚያ ክልል፣ ቡራዩ ከተማ፣ ሳንሱሲ አካባቢ
3.
አቶ ንጉሴ ከበደ ወንድማገኝ
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 በአዲሱ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ቡና ባንክ አ.ማ ጎሮ ቅርንጫፍ አካባቢ
4.
የሐራጅደንቦች፣
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከአያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
- የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
- በሐራጁ ተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰውን ቤት ለመጎብኘት ከቡና ባንክ አ.ማ ሞጆ ቅርንጫፍ ጋር፣ በሐራጁ ተራ ቁጥር 2 እና 4 ላይ የተጠቀሱ ቤቶችን ከአበዳሪ ቅርንጫፎች ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ እና በሐራጁ ተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰውን ቤት ደግሞ ከቡና ባንክ አ.ማ ጎሮ ቅርንጫፍ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡
- ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው፡፡
- ጨረታው የሚከናወነው በተራ ቁጥር 1 ለተጠቀሰው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ሞጆ ቅርንጫፍ ሲሆን በተራ ቁጥር 4 ላይ ለተጠቀሰው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ቅርንጫፍ ሲሆን በቀሪዎቹ ንብረቶች ላይ ግን በባንኩ ዋና መ/ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ነው፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058 141 – 54 – 07 (ደብረ ታቦር ቅርንጫፍ)፣ 011-6-66-11-27 (ጎሮ ቅርንጫፍ)፣ 011-663-12-89 (ቦሌ 18 ቅርንጫፍ)፣ ካሳንቺስ ቅርንጫፍ (011-557-13-54) ወይንም በስልክ ቁጥር 011-1-58-08-63/0111-26-36-09 (ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት) ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡