የናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር በትራንስፖርት የሥራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አብሮ ለመስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት ተጫራ†ች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር እና አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : Transport Service
 • Posted Date : 04/03/2022
 • E-mail : bids@nationaltransportplc.com
 • Phone Number : 0933678340
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/18/2022

Description

      የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር NTPLC 0002/22

የናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል ማህበር በትራንስፖርት የሥራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን አብሮ ለመስራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት ተጫራ†ች በግልጽ ጨረታ ማወዳደር እና አብሮ መስራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የትራንስፖርት የጭነት መስመር
1 ከድሬዳዋ ወደ ተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች
2 ከጅማ ወደ ድሬዳዋ
3 ከአርጆ ወደ ድሬዳዋ
4 ጅቡቲ ወደ ድሬዳዋ
5 ጅቡቲ ወደ ሞጆ

ስለሆነም

 1. ተጫራ†ች በዘርፉ የተሰማሩ ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የታደሰ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. ተጫራ†ች መስራት የሚፈልጉበትን ከተሞች በመግለጽ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎኘ እስከ ሚያዚያ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 3. ጨረታው ሚያዚያ 10 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 4 ሰዓት ላይ ተጫራ†ች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ አዲስ አበባ ቢሮ ይከፈታል፡፡
 4. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 5. ተጫራ†ች ለበለጠ መረጃ በሞባይል ቁጥር 0986-894464 ወይም 0903-014422 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ ፡ bids@nationaltransportplc.com

       ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል ማህበር

ሣር ቤት ግደይ ገ/ህይወት ሕንጻ 2ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር 0933-678340/0986894464 አዲስ አበባ

  ናሸናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል ማህበር