እናት እጅጊቱ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (እናት ሪል እስቴት) ያሰገነባውን እና ለባለቤቶች በማሥተላለፍ ላይ የሚገኘውን ሕንፃ ልምድ፤ብቃት እና አቅሙ ላለው የንብረት አሥተዳዳሪ ድርጅት እንዲያስተዳድሩለት በውል ለመሥጠት ይፈልጋል፡፡

Overview

 • Category : House & Building Rent
 • Posted Date : 04/02/2022
 • E-mail : info@enatrealestate.com
 • Phone Number : 0118964808
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/12/2022

Description

እናት እጅጊቱ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (እናት ሪል እስቴት)

የህንፃ አሥተዳዳሪ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን እናት እጅጊቱ ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (እናት ሪል እስቴት) ያሰገነባውን እና ለባለቤቶች በማሥተላለፍ ላይ የሚገኘውን ሕንፃ ልምድ፤ብቃት እና አቅሙ ላለው የንብረት አሥተዳዳሪ ድርጅት እንዲያስተዳድሩለት በውል ለመሥጠት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ የንብረት አስተዳዳሪዎች የአገልግሎት ዋጋችሁን እና ሥራውን ለመሥራት መቻላችሁን የሚገልፅ የብቃት መግለጫችሁን (Financial and Technical proposal) ይህ ማስታወቂያ በወጣ 10 ቀናት ውስጥ በታሸገ ፖሥታ በማድረግ ድርጅታችን በሚገኝበት ቦሌ መንገድ አፍሪካ ጎዳና ፍላሚንጎ ፊት ለፊት ኒኮላስ ሚትሶፑሎስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-003 ድርጅታችን ቢሮ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

መሟላት ያሉባቸው መሥፈርቶች፤

 • ሕጋዊ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ
 • የድርጅት የታክስ ከፋይ መለያ
 • የታደሠ የንግድ ፈቃድ
 • የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል ና
 • ከዚህ በፊት ተመሣሳይ ሥራ መሥራቱን ማረጋገጥ እና ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡

ሥልክ፡ 0118 96 48 08/16 /16

ኢሜል፡ info@enatrealestate.com