ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ኮሌጀችን ለኦርጂናል ዲግሪ ማተሚያ የሚሆን ብራና A4 መጠን 250 ግራም የሆነ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Hope-University-College-logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 04/02/2022
  • Phone Number : 0118326005
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/08/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ የእውቅና ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጀሞ አካባቢ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ድግሪ ደረጃ በተለያዩ የትምህረት ዘርፎች ጥራት ያለው ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው፡፡

ሆኖም ዩነቨርሲቲ ኮሌጀችን ለኦርጂናል ዲግሪ ማተሚያ የሚሆን ብራና A4 መጠን 250 ግራም የሆነ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና ቫት ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢነቱን የሚያሳይ ሰርተፍኬት የሚያሟላ እና የጨረታውን መስፈርት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ይህ ማስታወቂያ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ ጀሞ 1 ለቡ መድሃኒአለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው መስሪያቤታችን ግዢ ኮሚቴ ቢሮ ቁጥር C 112 በአካል የዋጋን ዝርዝር ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-8 32 60 05 ወይም 0974-17 66 00 መደወል ይችላሉ፡፡