የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ›=”d 11-08B ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix install Full Height Single Lane Mantrap Turnstile Door” Electrically Controllable Metallic work አቅርቦት ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-10

Overview

 • Category : Machinery
 • Posted Date : 04/10/2022
 • Phone Number : 0118402934
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/21/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ፡-

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ›=”d 11-08B ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል:-

 • Supply and Fix install Full Height Single Lane Mantrap Turnstile Door” Electrically Controllable Metallic work አቅርቦት ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡

 • ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አይቤክስ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው ፕሮጀክት ግብአት አቅርቦትና አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ካታሎግና ቴ¡’>ŸM –aþ³M ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም በጨረታ መክፈቻ ቀን በካታሎጉ ላይ የሚወዳደሩበትን ዕቃ ለይቶ በማመልከት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዕቃዎችና የሚሰሯቸው ሥራዎች በተጠቀሰው ብዛት (Quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
 • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 13/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው ሚያዝያ 13/2014 ከጠዋቱ 4፡15 c¯ƒ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
 • ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማስታወሻ፡- የሥራ ዝርዝሩን ከጨረታ ዶክመንት ላይ መመልከት ይቻላል፡፡

አድራሻ፡ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኢንሳ 11-08 ኘሮጀክት

  የቀጥታ ስልክ ቁጥር ዐ118-4ዐ-28-07/ 0118-40-29-34