የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለበለስ መካነ ብርሃን መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Machinery Purchase
- Posted Date : 04/09/2022
- E-mail : INFO@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/25/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/mach/37/2022
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለበለስ መካነ ብርሃን መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽኖች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
No | Description | QTY | ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ከቫት በፊት ነዳጅ ሳያካትት |
1 | Excavator (bucket) | 03 | 1,400.00 |
2 | Excavator (Jack hammer) | 04 | 1,700.00 |
3 | Excavator (wheel) | 01 | 1,050.00 |
4 | Grader | 01 | 1,450.00 |
5 | Roller | 02 | 650.00 |
6 | Wheel Loader | 01 | 700.00 |
ስለሆነም ፡-
- ተጫራቾች በመስኩ /ህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- አከራይ ለሚያከራየው ማሽን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች እስከ ሚያዝያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ወሎ ሰፈር አካባቢ በማገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- የማሽኖቹ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
- ውል የሚታሰረው የማሽኑ ቴክኒካል ብቃት በኢንተርፕራይዙ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
Email አድራሻ፡- Info@dce-et.com
ድህረ ገፅ አድራሻ፡- www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46