የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአላጌ ግብርና ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply, install, test and commissioning electromechanical work, ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Machinery
- Posted Date : 04/09/2022
- E-mail : INFO@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/26/2022
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF38/2022
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአላጌ ግብርና ማሰልጠኛ ማዕከል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply, install, test and commissioning electromechanical work, ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና በተጠየቁበት ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰአት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለተጠቀሰው ዝርዝር ሥራ በሙሉ ዋጋ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሚያዝያ 18/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ድህረ ገፅ፡- www.dce,gov.com/www.dce.et.com
ኢሜል፡- INFO@dce-et.com