የድር ተራ አክሲዮን ማህበር የስብሰባ ጥሪ

Announcement

Overview

  • Category : Announcement
  • Posted Date : 04/11/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/08/2022

Description

የድር ተራ አክሲዮን ማህበር የስብሰባ ጥሪ

አክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤውን እሁድ ሚያዚያ 30 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ በ3፡00 በማህበሩ ሕንፃ 4ተኛ ፎቅ በሚገኘው ዩናይት ካፌና ሬስቶራንት ውስጥ ይካሄዳል፡፡

በመሆኑም የአክሲዮን ማህበሩ አባል የሆናችሁ በሙሉ በተጠቀሰው ሰዓት በስብሰባው ላይ እንድትገኙ እያሳሰብን በስብሰባው ላይ የአክሲዮን ማህበሩ አባል ወይም ህጋዊ ወኪል ማስረጃውን ይዞ መገኘት አለበት፡፡

የስብሰባው አጀንዳ

  1. ለሚቀጥሉት ሶስት ተከታታይ አመታት ኦዲተር ለመሾም የተወዳዳሪዎች ፕሮፋይልና የዋጋ ዝርዝር ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብና ተወያይቶ ማፅደቅ
  2. የሥራ አመራር ቦርድ አባላትን አበል በተመለከተ ለጠቅላላ ጉባኤ ማቅረብና ተወያይቶ ውሳኔ መስጠት