የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

Commercial-Nominees-logo-3

Overview

  • Category : Software purch. & Dev. Service
  • Posted Date : 04/11/2022
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/02/2022

Description

 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ 

 የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

CN/NCB/29/2014

ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መጋቢት 25 ቀን 2014 ዓ.ም Enterprise Resource Planning (ERP) Acquisition and implementation አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/29/2014 ግልጽ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም ተሳታፊ ድርጅቶች የማስገቢያው ጊዜ እንዲራዘም በጠየቃችሁት መሠረት ሚያዝያ 02/2014 ዓ.ም (April 10/2022 G.C.) ይከፈት የነበረው ወደ ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (May 02/2022 G.C.) የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን፡፡