ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተለያዩ የስራ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Purchases
- Posted Date : 04/11/2022
- Phone Number : 0114340110
- Source : Reporter
- Closing Date : 04/26/2022
Description
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 018/2014
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተለያዩ የስራ መገልገያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የፈልጋል፡፡
No | Item type | Unit | Quantity |
1 | MIG welding torch with Coolant | pcs | 10 |
2 | MIG welding torch without Coolant | pcs | 10 |
3 | MIG welding Contact tip 8x30x1.0 | pcs | 60 |
4 | Contact Tip Support M8x28 | pcs | 30 |
5 | Insulation Nozzle Ø16 (ceramic) | pcs | 30 |
6 | Conical Nozzle | pcs | 60 |
7 | Can vase Sand Paper P= #60 | pcs | 12 |
8 | Cutting disc Ø180×3.2x22mm | pcs | 900 |
9 | Grinding disc Ø180×3.2x22mm | pcs | 450 |
10 | Bolt with double Nut M14x2x50mm | pcs | 3250 |
11 | Bolt with nut M8x25 | pcs | 1000 |
12 | Co2 gas regulator | pcs | 6 |
13 | Nuts M20 | pcs | 80 |
14 | Rivet | pcs | 2000 |
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የተዘጋጅውን ዝርዝር መግለጫ ዘወትር በሥራ ሰዓት ጨረታው በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ከፋብሪካው የግዢ ዋና ክፍል ቢሮ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
ስለሆነም፡-
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ እና ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው፡፡
- የጨረታው ተሳታፊዎች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ለፋብሪካው ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ሚያዝያ18 ቀን 2014 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ዋና መ/ቤት ስልክ 0114-34-01-10 – 011-434-40-06