ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በተለያየ ግዜ ያስመጣናቸው መለዋወጫዎች (spare parts) በአሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

equatorial-business-group-logo

Overview

  • Category : Other Sale
  • Posted Date : 04/13/2022
  • Phone Number : 0114400102
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/27/2022

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ

1) ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በተለያየ ግዜ ያስመጣናቸው መለዋወጫዎች (spare parts)

 LOT 1) ኢሊቨተር መለዋወጫዎች (Elevator spare parts) 

LOT 2) ጄነሬተር መለዋወጫዎች (Generator spare parts)

LOT 3) የቤት ዕቃ መገልጋዮች መለዋወጫዎች (Household spare parts)

 በአሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ተጫራቾች    የጨረታውን ዶክሜንት ከድርጅቱ ግዥ እና አቅርቦት ቢሮ 1ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድመቶ ብር /በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝታችሁ   ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ የሚቻል ሲሆን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ብር ለእያንዳንዱ ሎት 10,000 /አስር ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለበት፡፡

3) በዚህ መሰረት ተጫራቾች የጨረታውን ዶክሜንት ከድርጅቱ ግዥ እና አቅርቦት ቢሮ      1ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድመቶ ብር /በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ገዝታችሁ   ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መውሰድ የሚቻል ሲሆን ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ብር 10,000 /አስር ሺህ/ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለበት፡፡

4)  የጨረታ ሰነዶቻቸውን 15% ቫትን ጨምሮ ለእያንዳንዱ ሎት በተናጠል በታሸገ ፖስታ እስከ ሚያዚያ 19, 2014 ጠዋት 5፡00 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5)  ጨረታው ሚያዚያ 19, 2014 ጠዋት 5፡ሰአት ተዘግቶ ሚያዚያ 19,2014 ከሰዓት  8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የድርጅቱ ኮሚቴዎች  በተገኙበት በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታል።

6)  ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 አድራሻ ኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ (ቮልቮ) አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ሳሪስ    አቦ የቤት ቁጥር 402- ስልክ ቁጥር 011-4-400102 ወይም 011-4-406218 አዲስ አበባ፡፡                                  

   ድርጅቱ