የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አግልግሎት የሚውሉ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክናቸው ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Defence-Construction-Enterprise-15

Overview

 • Category : Vehicle Rent
 • Posted Date : 04/13/2022
 • E-mail : INFO@dce-et.com
 • Phone Number : 0114403434
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/29/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/mach/39/2022

 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለተለያዩ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አግልግሎት የሚውሉ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክናቸው ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

 ስለሆነም ፡-

 1. ተጫራቾች በመስኩ /ህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
 2. አከራይ ለሚያከራየው ማሽን/ተሽከርካሪ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት፡፡
 3. ተጫራቾች እስከ ሚያዚያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
 4. የማሽኖቹ/የተሽከርካሪዎቹ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
 5. ውል የሚታሰረው የማሽኑ/የተሽከርካሪው ቴክኒካል ብቃት በኢንተርፕራይዙ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡
 6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ለጣርማ በር መንገድ ሥራ ፕሮጀክት
No. የማሽኑ/የተሽከርካሪው አይነት ሞዴል/ስሪት እና የማሽኑ/የተሽከርካሪው አቅም Qty ቁጥር ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በሰዓት ቁርጥ ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በወር ቁርጥ ዋጋ /m3/k.m ቫትና ነዳጅ ጨምሮ
1 ዶዘር D8R MODEL 2010 AND ABOVE 6 2,100.00    
2 ግሬደር Cat 140H AND 140K MODEL 2010 AND ABOVE 4 1,450.00    
3 ኤክስካቫተር በአካፋ Dossan or cat and equivalent 2010 and above 4 1,400.00    
4 ኤክስካቫተር በጃክሃመር Dossan or cat and equivalent 2010 and above 3 1,700.00    
5 ዊል ኤክስካቫተር Cat and equivalent 2 1,050.00    
6 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና ማንዋል መርጫ ያለው ኤንትሬ 5   100,000.00  
7 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 5   135,000.00  
8 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 5   140,000.00  
9 ሮለር (16-18) ማንኛውም 5 650.00    
10 ሎደር Any model 2016 and above 3 700.00    
11 የነዳጅ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር)  የመጫን አቅም ያለው 1   140,000.00  

 

ለሃሮ ወንጪ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክት
No. የማሽኑ/የተሽከርካሪው አይነት ሞዴል/ስሪት እና የማሽኑ/የተሽከርካሪው አቅም Qty ቁጥር ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በሰዓት ቁርጥ ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በወር ቁርጥ ዋጋ /m3/k.m ቫትና ነዳጅ ጨምሮ ከ5-10ኪ.ሜ
1 ዶዘር D8R MODEL 2010 AND ABOVE 1 2,100.00    
2 ኤክስካቫተር በአካፋ Dossan or cat and equivalent 2010 and above 1 1,400.00    
3 ዊል ኤክስካቫተር Cat and equivalent 1 1,050.00    
4 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና ማንዋል መርጫ ያለው ኤንትሬ 3   100,000.00  
5 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 3   135,000.00  
6 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 3   140,000.00  
7 ግሬደር Cat 140H AND 140K MODEL 2010 AND ABOVE 1 1,450.00    
8 ሎደር አካፋው 2.7ሜ.ኪ.እና ከዛ በላይ ሞዴሉ 2010 እና ከዛ በላይ 1 700.00    
9 ሮለር (16-18) ማንኛውም 1 650.00    
10 የነዳጅ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር)  የመጫን አቅም ያለው 1   140,000.00  
11 ኤክስካቫተር በጃክሃመር Dossan or cat and equivalent 2010 and above 1 1,700.00    

      

 

ሆሚቾ አሙኔሽን ፕሮጀክት
No. የማሽኑ/የተሽከርካሪው አይነት ሞዴል/ስሪት እና የማሽኑ/የተሽከርካሪው አቅም Qty ቁጥር ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በሰዓት ቁርጥ ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በወር ቁርጥ ዋጋ /m3/k.m ቫትና ነዳጅ ጨምሮ
1 ዶዘር D8R MODEL 2010 AND ABOVE 1 2,100.00    
2 ኤክስካቫተር በአካፋ Dossan or cat and equivalent 2010 and above 1 1,400.00    
3 ኤክስካቫተር በጃክሃመር Dossan or cat and equivalent 2010 and above 1 1,700.00    
4 ዊል ኤክስካቫተር Cat and equivalent 1 1,050.00    
5 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና ማንዋል መርጫ ያለው ኤንትሬ 2   100,000.00  
6 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 2   135,000.00  
7 የውሃ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 2   140,000.00  
8 ግሬደር Cat 140H AND 140K MODEL 2010 AND ABOVE 1 1,450.00    
9 ሮለር (18 ቶን) ማንኛውም 3 650.00    
10 ሎደር Any model 2016 and above 1 700.00    
11 የነዳጅ ቦቲ ከ16-20m3(16,000-20,000 ሊትር)  የመጫን አቅም ያለው 1   140,000.00  

  

አምቦ ወሊሶ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት
No የማሽኑ የተሽከሪካሪው አይነት ሞዴል/ስሪት እና የማሽኑ /የተሽከርካሪው አቅም Qty ቁርጥ ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነደጅ በሰዓት ቁርጥ ዋጋ ያለ ቫት እና ነዳጅ በወር ቁጥር ዋጋ/m3/k.m ቫትና ነዳጅ ጨምሮ
1 ዶዘር D8R MODEL 2010 AND ABOVE 2 2,100.00    
2 ኤክስካቫተር በአካፋ Dossan or cat and equivalent 2010 and above 4 1,400.00    
3 ኤክስካቫተር በጃክሃመር Dossan or cat and equivalent 2010 and above 1 1,700.00    
4 የውሃ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና  ማንዋል መርጫ ያለው ኤንትሬ 6   100,000.00  
5 የውሃ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና ለአውቶማቲክ መርጫ ያለው 6   135,000.00  
6 የውሃ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 6   140,000.00  
7 ግሬደር Cat 140H AND 140K MODEL 2010 AND ABOVE 2 1,450.00    
8 ሎደር Any model 2016 and above 2 700.00    
9 ሮለር(18ቶን ) ማንኛውም 1 650.00    
10 ዊል ኤክስካቫተር Cat and equivalent 1 1,050.00    
11 የነዳጅ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጫን አቅም ያለው 1   140,000.00  

 

ለበለስ መካነ ብርሃን መንገድ ሥራ ፕሮጀክት
No የማሽኑ/የተሽከርካሪው አይነት ሞዴል/ስሪት እና የማሽኑ/ የተሽከርካሪው አቀም Qty ቁርጥ ዋጋ ያለ ቫት እና ያለ ነዳጅ በወር ቁርጥ ዋጋ/ m3/k.m ቫትና ነዳጅ ጨምሮ ፕሮጀክት ስም
1 የውሃ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና ማንዋል መርጫ ያለው 5 100,000.00    
2 የውሃ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 5 135,000.00    
3 የውሃ ቦቲ h 16-20m3(16,000-20,000 ሊትር) የሚጭንና አውቶማቲክ መርጫ ያለው 5 140,000.00    

 

የግልባጭ መኪኖች ለተለይዩ ፕሮጀክቶች
No የማሽኑ/የተሽከርካሪው አይነት ሞዴል/ስሪት እና የማሽኑ/ የተሽከርካሪው አቀም Qty ኪሎ ሜትር ቁርጥ ዋጋ/ m3/k.m ቫትና ነዳጅ ጨምሮ ፕሮጀክት ስም
1 ገልባጭ መኪና 16-20m3 የመጫን አቅም ያለው 7 0-5 8.87 ሆሚቾ አሙኔሽን
5-10 8.77
>10 8.67
2 ገልባጭ መኪና 16-20m3 የመጫን አቅም ያለው 20 0-5 8.87 አምቦ ወሊሶ
5-10 8.77
>10 8.67
3 ገልባጭ መኪና 16-20m3 የመጫን አቅም ያለው 10 0-5 8.87 በለስ መካነ ብርሃን
5-10 8.77
>10 8.67
4 ገልባጭ መኪና 16-20m3 የመጫን አቅም ያለው 20 0-5 8.87 ጣርማበር
5-10 8.77
>10 8.67
5 ገልባጭ መኪና 16-20m3 የመጫን አቅም ያለው 10 0-5 8.87 ሀሮ ወንጪ ኢኮቱሪዝም
5-10 8.77
>10 8.67

    አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

Email አድራሻ፡- Info@dce-et.com

ድህረ ገፅ አድራሻ፡- www.dce-et.com 

ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46

ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ