የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

OSSHD-logo

Overview

  • Category : Computer Purchase
  • Posted Date : 04/13/2022
  • Phone Number : 0116622739
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/21/2022

Description

 የማህበራዊ አልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/

የጨረታ ማስታወቂያ

የማህበራዊ አገልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description Specification Qty
Desktop computer Processor/Chipset

CPU   –  Intel Core i3(7th Gen) 7100/3.9 GHz

Core i5 (8th  Gen/10 Gen)

RAM

Installed Size      – 8GB

Technology   – DDR4 SDRAM – non-ECC

Hard Drive

Type   Capacity  – HDD  1TB

Operating system / software

OS Provided      – Windows  10 pro 64 bit Edition

15
LCD Projector EPSON EX 3220 1

ስለሆነም፡

  1. ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ Bid Bond 2% በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል
  3. ተጫራቾ ች የሚያቀርቡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 ቀናት ውስጥ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት በድርጅታችን ዋና ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ7ኛው ቀን ከቀኑ በ9፡ዐዐ ሰዓት ይዘጋና በዚያው ቀን 9፡30 ሕጋዊ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል
  4. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የማህበራዊ አልግሎት የጤናና ልማት ድርጅት /ማአጤልድ/

አድራሻችን፡ ከመገናኛ ወደ እግዚሐር አብ ቤተክርስትያን መሄጃ  መንገድ ላይ ከጽኑ መካከለኛ ክሊኒክ አጠገብ ነው፡፡

     ስልክ ቁጥር  011 6 62 27 39/15