በመፍረስ ላይ ያለው የወ.አ.ወ ኢንተርናሽናል ፍሬት ሎጀስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ኮምፒውተሮች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Computer Sale
  • Posted Date : 04/17/2022
  • Phone Number : 0118696362
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/02/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

  በመፍረስ ላይ ያለው የወ.አ.ወ ኢንተርናሽናል ፍሬት ሎጀስቲክስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ኮምፒውተሮች በጨረታ መሸጥ  ስለሚፈልግ ማንኛውም መግዛት የሚፈልግ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ የሚገዛበት ዋጋ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ የሚችል ሲሆን ጨረታውም በአስራ አምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4 ሰዓት አዲስ አበባ ንግድ ስራ ኮሌጅ ጀርባ ቴሌ ባር ጐን በሚገኘው መዚድ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 607 ተጫራቶች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0118-69-63-62 /0935-99-79-82 ወይም 09 11 66 07 93 በመደወል ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ከሰላምታ ጋር

ሀብተውልድ መንክር

ወ.አ.ወ ኢንተርናሽናል ፍሬት ሎጀስቲክስ ሰርቪስ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

የሂሳብ አጣሪ