ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ለመኖርያ ቤት(ለገስት ሀውስ) እና ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Zemen-Bank-S.C.-logo-reportertenders-5

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 04/17/2022
 • Phone Number : 0116686216
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/23/2022

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ዘመን ባንክ አ.ማ  ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ለመኖርያ ቤት(ለገስት ሀውስ) እና ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ   ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ  አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ፣ አንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

 

ተ.ቁ

የተበዳሪዎች

 ስም

የአስያዡ ስም የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ የካርታ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚከናወንበት
ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቤት.ቁ ቀን የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት
1 ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ ባርያጋብር(አኳ ሶል የተጣራ ውሃ) ዊነርስ ኮንሰልታንሲ ኢንጂነሪንግ እና ሪልስቴት ዲቨሎፐር ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድሬደዋ 03 105ካ.ሜ መል/ሊ/0049/B02-02 መኖሪያ ቤት (ገስት ሃውስ) 2,737,684.12(ሁለት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰላሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ አራት ብር ከ አስራ ሁለት ሳንቲም )  ግንቦት 11/2014 ዓም ጠዋት

3፡30-4፡30

ጠዋት
4፡30-5፡30
2 ዋይ ኤ ጄ ሶሉሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሀሰን ባቲ አዳማ ከተማ አዱላላ ሀጤ 10,000.00

ካሬ ሜትር

LHC No.WLEN/1-01947/H-16/8 ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንፃ 10,664,235.23(አስር ሚሊዮን ስድስት መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከ ሃያ ሦስት ሳንቲም ) ግንቦት 15/2014ዓ.ም ጠዋት

4፡30-5፡30

ጠዋት

5፡30-6፡30

የሐራጅ ደንቦች

 1. ተጫራቾች የንብረቶቹን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
 2. አሸናፊው አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው፡፡ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ጨረታው እንደገና ይካሄዳል፡፡ የዋጋ ልዩነት ካለ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ ፡፡
 3. ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው፡፡
 4. ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ በሙሉ የጨረታ አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል ፡፡አሸናፊው ባሸነፉበት ዋጋ ላይ 15% VAT (ተ.እ.ታ) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
 5. የሐራጅ ሂደት ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት እና እርስበርስ ማውራት፣ስልክ ማዋውራት አይፈቀድለትም፡፡
 6. ባንኩ ንብረቱን በገዥው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዥው ይከፍላል፡፡
 7. የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በተ.ቁ 1 ላይ የተገለጸው ንብረት ድሬደዋ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ቅርንጫፍ መ/ቤት ሲሆን ተ.ቁ 2 ላይ የተገለጸው ንብረት ደግሞ በአዳማ ከተማ በሚገኘው የባንኩ ቅርንጫፍ  ይካሄዳል ፡፡
 8. ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጡትን ንብረቶች መጎብኘት ይችላሉ፡
 9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-6686215/16 ወይም 0911152490 ወይም 0910929304 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
 • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ዘመን ባንክ አ.ማ

Joseph Tito St.  P.O.Box 1212        Tel: 011-6686216 /011-6686214 Addis Ababa, Ethiopia

Local-Knowledge International Standards