ዘመን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን ባንኩ በብድር ማካካሻነት የተረከበውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Zemen-Bank-S.C.-logo-reportertenders-6

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 04/17/2022
 • Phone Number : 0115573525
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 04/28/2022

Description

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)

የጨረታ ቁጥር፡ ZB/PD/03/2022

ዘመን ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን ባንኩ በብድር ማካካሻነት የተረከበውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከታች በቀረበው ዝርዝር መሠረት በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

የመኖሪያ ቤቱ ዝርዝር መግለጫ

ተ.ቁ የቤቱ ዓይነት የንብረቱ አድራሻ የቦታ ስፋት ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ
ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ/

ቀበሌ

የቤት ቁጥር
1 G+2 የመኖሪያ ቤት አዲስ አበባ በቀድሞው ቦሌ 11 175ሜ.ካ. ቦሌ11/9/7/6/28488/43483/01 5,611,468.10

ማሳሰቢያ

 1. ተጫራቾች የንብረቱን የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ የውብዳር ህንጻ 4ኛ ፎቅ ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ ከፍለው በመግዛት መመልከት ይችላሉ፡፡
 3. ባንኩ ያዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ቤቱን መጎብኘት ይቻላል፡፡
 4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ የተጫረቱበትን ንብረት በግልጽ በመጻፍ እስከ ሚያዚያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ የውብዳር ህንጻ 4ኛ ፎቅ ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
 5. ጨረታው ሚያዚያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋት 3፡30 ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-557 35 25 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ዘመን ባንክ አ.ማ

Joseph Tito St.  P.O.Box 1212        Tel: 011-557 35 25 Addis Ababa, Ethiopia 

Local-Knowledge International Standards