ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችንና ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Overview

  • Category : Vehicle Sale
  • Posted Date : 04/17/2022
  • Phone Number : 0114391606
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/02/2022

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ያገለገሉ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ

      ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎችንና ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከ2ኛው ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) መ/ቤቱ ገንዘብ ቤት በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

  1. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አቃቂ ቃሊቲ ሳሪቲ በሚገኘው የመ/ቤቱ ዋና መጋዘን ዘወትር በሥራ ሰዓት በአካል ቀርበው መመልከት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡት ዋጋ 10% የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (Bid Bond) በባንክ ክፍያ ትዕዛዝ በቼክ (CPO) ወይም በካሽ፣ በመ/ቤቱ ትክክለኛ ስም ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጨረታው መዝጊያ 24/08/2014 ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ የመስሪያ ቤቱ ገንዘብ ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ፡፡

  1. ጨረታው በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መሰብሰቢያ አዳራሽ ሚያዝያ 28 ቀን 2014 ዓ.ም በአራት ሰዓት ከ30 ይከፈታል ፡፡
  2. በቂ የዋስትና ማስከበሪያ (CPO) ያላስገባ ተጫረቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ ፡፡
  3. የጨረታ ዋስትና መስከበሪያ (Bid Bond) ለአሸፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታው ውጤት እንደታወቀ በ3 የሥራ ቀን ውስጥ ያስያዙትን የጨረታ ዋስትና (CPO) ወይም በካሽ ለተጫራቹ ይመለስለታል፡፡
  4. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

የመ/ቤቱ አድራሻ

ቃሊቲ ከማሰልጠኛ አደባባይ ወደ ሃና ማሪያም ሲሄዱ 300 ሜትር ርቀት ላይ በስተግራ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 600 ሜትር በቀጥታው አዲሱ አስፋልት መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ያለው ሰፊው አስፋልት

ጨርቃ ጨርቅ ኢንስቲትዩት መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ሲሆን

በስልክ ቁጥር

0114391606/ 0114391063 /0911926900