ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Oromia-international-bank-logo-3

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 04/17/2022
 • Phone Number : 0115572106
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/19/2022

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

        ተ.ቁ

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ/ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው
ከተማ ክ/ከተማ፣ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት  በካ.ሜ ቀን   ሰዓት
1

 

ወ/ሮ ትዕግስት ጥላሁን ታደሰ ተበዳሪዋ የንግድ ቤት (ሆቴል) ፊንጫኣ ሆሮ ጉዱሩ ዞን፣ ዋዩ ከተማ 01 354/2004 360 454,575.53 11/09/2014 4፡00-6፡00 ለሁለተኛ ጊዜ
2

 

አቶ ጉተማ ረጋሳ ባለሚ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ሆለታ ሆለታ ገልገል ኩዩ EMMLMH/459/07 160 1,357,465.48 11/09/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
3 አቶ መርጋ ደገፋ ጌታሁን ተበዳሪው መኖሪያ ቤት G+1 ነጆ ነጆ 01 193/WLENBMNajjoo 360 4,608,976.08 10/09/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
4 አቶ በያን ካሊል ተበዳሪው መኖሪያ ቤት ደሎመና ደሎመና አንጋቱ ወረዳ 01 ቀበሌ 1523/2011 250 364,559.92 12/09/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
5 አቶ በቀለ መንገሻ ተበዳሪው የንግድ ቤት አዶላ ጉጂ አንፈራራ 01 ቀበሌ 120/2012/1/35 348.7 481,760.44 15/09/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
6 አቶ በቀለ መንገሻ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት አዶላ ጉጂ አንፈራራ 01 ቀበሌ W/M/M/LM/Anf/154/1/35 266 2,153,027.44 15/09/2014 7:30-9:30 ለመጀመሪያ ጊዜ
7 አቶ በቀለ መንገሻ ተበዳሪው መኖሪያ ቤት አዶላ ሐዋሳ ታቦር

ፉሪ ቀበሌ

5175 298.59 862,893.86 16/09/2014 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
 • ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡
 • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታ የተሸነፉ ተጨራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
 • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ተ.ቁ 1 በኦሮሚያ ባንክ ዋዩ ቅርንጫፍ ውስጥ፣ ተ.ቁ 2 ኦሮሚያ ባንክ ሆለታ ቅርንጫፍ ውስጥ እና ተ፣ቁ 3 ኦሮሚያ ባንክ ነጆ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 4 ኦሮሚያ ባንክ ደሎመና ቅርንጫፍ ውስጥ ለተ.ቁ 5 እና 6 ኦሮሚያ ባንክ አዶላ ቅርንጫፍ ውስጥ ተ.ቁ 7 ኦሮሚያ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል ፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 • ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
 • በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ብድርን በተመለከተ ቀርቦ የባንኩን የብድር መምሪያ ማነጋገር ይችላል፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 2106/07 ወይም 011 558 64 97 ዋና መ/ቤት የህግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ወይም ለተራ ቁጥር 1 በ 057-664-08 66 ፊንጫኣ ቅርንጫፍ፣ ለተ. ቁ 2 በ 011 237 14 66 ሆለታ ቅርንጫፍ እና ለተ.ቁ 3 በ 057 774 12 00 ነጆ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 4 በ022-668-05 37/36 አዶላ ቅርንጫፍ ለተ.ቁ 5፤6 እና 7 በ046-335-03 83/84 ደሎመና ቅርንጫፍ አልያም ለተ.ቁ 7 046-22-128-72 ሐዋሳ ቅርንጫፍ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
 • ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
 • የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፍለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡

                                    ኦሮሚያ ባንክ