ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ጀሞ 1 ሪል ስቴት ግልጋሎት የሚውል በቁጥር አራት/04/ 1250 KVA compact transformer እና በቁጥር ሁለት/2/ RMU በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Tracon-Trading-Logo

Overview

  • Category : Purchases
  • Posted Date : 04/17/2022
  • Phone Number : 0913098889
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 04/29/2022

Description

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር

  የትራንስፎርመር ግዥ ጨረታ

ጨረታ ቁጥር፡14/2022/4

ድርጅታችን ትራኮን ትሬድንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ጀሞ 1፤ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ በሪል ስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ ብዛት ያላቸው ቪላ ቤቶችን እና አፓርታመንት ቤቶችን ለገዥ ደንበኞች ያስረከበ ሲሆን፤አሁን ደግሞ ርዝመት ያላቸውን ለአካባቢውና ለሃገር ገጽታ ሊሆኑ የሚችሉ ህንጻዎችን በመገንባት ላ  ይ መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡

ለዚሁ ሪል ስቴት ግልጋሎት የሚውል በቁጥር አራት/04/ 1250 KVA compact transformer እና በቁጥር ሁለት/2/ RMU በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የትራንስፎርመር አምራች ወይም አስመጪ ሆናችሁ በተመሳሳይ ስራዎች ላይ ለፍላጎታችን ተመጣጣኝ የሆነ አቅርቦት ልምድ እና የመልካም አፈጻፀም ቴክኒካል ዶክመንት ማቅረብ የምትችሉ ኩባንያዎችን መጫረት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የእቃዎቹን እስፔስፊኬሽን እና የጥራት ማረጋገጫዎች ያካተተ የቴክኒክ ዶክመንት  በአንድ የታሸገ ፖስታ እንዲሁም ለፋይናንሻል ውድድር የጨረታ ሰነዱን በመሙላት እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በማካተት በተለየ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ በመጀመሪያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣ ባሉት 10/አስር/ ቀናቶች ውስጥ እንዲያስገቡ ይጠበቃል፡፡

ጨረታው ዓርብ ሚያዢያ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን ጠዋት 4፡30 ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች የሚከተሉትን መመዘኛዎች እንዲያሟሉ ይጠበቃል፡፡

. የታደሰ የዘመኑን ንግድ ፍቃድ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤

. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ/በመክፈል መግዛት ይችላሉ፤

. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ዋጋ ሁለት በመቶ/2 ፕርሰንት/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ ፒ ኦ ማስያዝ፤

. የተሟላ የቴክኒካል እና የፋይናንሻል ዶክመንት እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በሪል ስቴቱ ፕሮጀክት ግቢ አስተዳደር ጽ/ቤት ማስገባት ይችላሉ፡፡

. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

 ጀሞ 1- ሆፕ ዩኒቨርስቲ ጀርባ

ሞባይል ፡0913098889/09 89 09 86 25