አዲስ – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ንቃይ ቆርቆሮዎችን፣ አጣናዎችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Addis-Africa-International-Convention-and-Exhibition-logo-1

Overview

 • Category : Steels & Aluminium supply & sale
 • Posted Date : 04/17/2022
 • Phone Number : 0116670082
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/02/2022

Description

ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር አአዓኮኤማ አ.ማ 01 /2014

አዲስ – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ንቃይ ቆርቆሮዎችን፣ አጣናዎችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፡-

 • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ በኋላ ከሚያዚያ 10 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ቢሮ  ተገኝተው መውሰድ ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች ያልፈረሰውን ቆርቆሮ ያፈርሳሉ፤ የማፍረሻ ወጪን ይሸፍናሉ፡፡
 • ተጫራቾች ለሚገዙት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚመለስ የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የባንክ ክፍያ ማዘዣ  (C.P.O) ለአዲስ  – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
 • የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን የጨረታው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ  4፡00 ሰዓት ድረስ በአዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ሲሆን፤ ጨረታውን የመክፈቻ ቀን በዚሁ ዕለት ሚያዚያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
 • ተጫራቾች የሚሸጡትን ንብረቶች በኩባንያው ቅጥር ግቢ በመገኘት መመልከት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ በ5 ቀናት ውስጥ አጠናቀው በመክፈል በጨረታ ያሸነፉበትን ንብረት ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ካልሆነ በዋስትና ማስከበሪያነት ያስያዘውን ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ጨረታው እንዲሰረዝ ያደርጋል፡፡
 • ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዲስ- አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ

አድራሻ፡- ሲ. ኤም. ሲ. አደባባይ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116 670082/0116670279