የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በአምቡላንስ ተሽከርካሪዎች ላይ የማህበሩን ስም እና ሎጎ ማጻፍ እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian-Red-Cross-Society-logo-5

Overview

  • Category : Printing & Publishing Service
  • Phone Number : 0115180175
  • Source : Reporter
  • Posted Date : 04/18/2022
  • Closing Date : 05/04/2022

Description

በአምቡላንስ ተሽከርካሪዎች ላይ የጽሁፍ አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በአምቡላንስ  ተሽከርካሪዎች ላይ የማህበሩን ስም እና ሎጎ ማጻፍ እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

1.ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የግብር ከፋይነት መለያ ፣የግብር ከፋይነት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት እስታዲየም አካባቢ ከሚገኘው የኢትዮያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 25 የማይመለስ ብር 50 (ሃምሳ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡

3.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የብር 5,000 (አምስት ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4.ጨረታው  ሚያዝያ 26 ቀን 2014 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰአት ስታዲየም በሚገኘው የማህበሩ ብሄራዊ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

5.ለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ሲፈልጉ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ ስልክ በመደወል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

5.ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር

ስልክ ቁጥር 011-518-01-75

አዲስ አበባ