ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Berhan-International-Bank-S.c-logo-2

Overview

 • Category : House & Building Foreclosure
 • Posted Date : 04/18/2022
 • Phone Number : 0116631225
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/04/2022

Description

ብርሃን ባንክ አ.ማ

BERHAN BANK S.C

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

 1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
 2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
 3. የመኖሪያ ቤቶቹ  ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነው በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ  ከተማ ወረዳ 03 በሚገኘው ወመሳድኮ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 509 ይሆናል፡፡
 4. ተጫራቶች ተሽከርካሪዎቹን ለመጫረት የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
 5. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
 6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
 7. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው

ተሽከርካሪዎች

 ተ.ቁ  የተበዳሪዉ ስም  የመያዣ ሰጭዉ ስም  የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን  የሰሌዳ ቁጥር  የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር  ሞተር ቁጥር  የጨረታ መነሻ ዋጋ  ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤
 1 ኢንቬስትሮይፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትሮይፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ድርብ ተግባር 2017

/ቀረጥ አልከፈለም/

አአ-03-A54973 MRODB8CD1H0116040 2GD-0286431 2,350,000.00 ሚያዚያ 26 ቀን 2014ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

 2 ኢንቬስትሮይፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ኢንቬስትሮይፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ድርብ ተግባር 2017

/ቀረጥ አልከፈለም/

አአ-03-A63075 MR0DBCD7J0117893 2GD-8223753 2,400,000.00 ሚያዚያ 26 ቀን 2014ዓ.ም       ከቀኑ 8፡00- 9፡30

መኖሪያ ቤት  

 ተ.ቁ  የተበዳሪዉ ስም  የመያዣ ሰጭዉ ስም  መኖሪያ ቤት የሚገኝበት አድራሻ  የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር  የንብረቱ አገልግሎት  የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር  የጨረታ መነሻ ዋጋ  ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤
 1  አቶ ሀብቴ ቡልቲ ጃለኔ ማሞ ቢሾፍቱ ከተማ ቀበሌ ድሬ ጅቱ 105 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት   BI/18201/13 2,600,000.00 ግንቦት 12 ቀን 2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

 

2

 

አቶ አዳነ ያዕቆብ

 

አዳነ ያዕቆብ

 

ዱራሜ ከተማ ቀበሌ ላሎ

 

375 ካ.ሜ

 

መኖሪያ ቤት

 

T060/LM60/2003

 

1,700,000.00

ግንቦት 17 ቀን 2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

3 ናፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዮዲት ደምሴ  

ሱሉልታ ከተማ

  360 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት QD/G01/986/07  3,100,000.00 ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

4 ናፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማርታ ግርማ ሱሉልታ ከተማ ክፍተኛ 1 ቀበሌ 01 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት SUL/329/99 1,100,000.00 ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡30-9፡30

5 አቶ አዱኛ ሰለሞን አዱኛ ሰለሞን ዳዬ ከተማ ንዑስ ቀበሌ 02 157.50 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት     32/2008  480,000.00 ግንቦት 18 ቀን 2014 ዓ.ም

ከቀኑ 8፡30-9፡30

6 አቶ ሙሉ ተስፋዬ  ሙሉ ተስፋዬ ጅማ ከተማ ቀበሌ ጊንጆ 200 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 2877/2010 1,900,000.00 ግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4፡00-5፡30

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 0116631225 እና 0116185683 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡