ኦሮሚያ ባንክ በአዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በፍርድ ባለዕዳ አቶ ኢፋ ሁሴን ሃያቶላ ስም በባንኩ ተመዝግቦ የሚገኘውን አክሲዮን በሐራጅ ይሸጣል፡፡

Oromia-international-bank-logo-5

Overview

  • Category : Bank Related
  • Posted Date : 04/20/2022
  • Phone Number : 0115572107
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/05/2022

Description

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ኦሮሚያ ባንክ በአዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት በተሰጠው ትዕዛዝ መሰረት በፍርድ ባለዕዳ አቶ ኢፋ ሁሴን ሃያቶላ ስም በባንኩ ተመዝግቦ የሚገኘውን አክሲዮን በሐራጅ ይሸጣል፡፡

 

የአክሲዮኑ ባለቤት ስም

ለጨረታ የቀረበው የአክሲዮን ብዛት የእያንዳንዱ አክሲዮን ዋጋ በብር የጨረታ መነሻ/ዋጋ

በብር

የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣ
ቀን   ሰዓት
አቶ  ኢፋ ሁሴን ሃያቶላ        181 ብር 1000.00  181,000.00 27/08/2014 4፡00- 5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ
  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይም ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ የቦርድ መሰብሰቢያ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ አሸናፊነቱ እንደተገለጸለት ወዲያውኑ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
  • የሽያጩን ገንዘብ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብም አይመለስለትም፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011- 557 -2107 ወይም 011-558-6497 የባንኩን ዋና መ/ቤት ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 ኦሮሚያ ባንክ