ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች የድርጅታችን ሠራተ®ች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

Hope-Enterprises-Logo

Overview

  • Category : Insurance Services
  • Posted Date : 04/25/2022
  • Phone Number : 0118723619
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/04/2022

Description

የኢንሹራንስ አገልግሎት ጨረታ

ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ 352 የድርጅታችን ሠራተ®ች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and group personal accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡-

  1. ህጋዊ የኢንሹራንስ ፈቃድ ያላችው ድርጅቶች ተገቢውን መረጃ ከተሰፋ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በመውሰድ በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዳችሁ (Technical & Financial) በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀና ውስጥ ማቅረብ ይቻላል፡፡
  3. ተጫራÓች ስለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ ብር 150 /አንድ መቶ አምሣ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  4. እያንዳንዱ ተጫራች የሚያቀርበውን ዋጋ 5% የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ, በድርጅት ስም አሰርቶ እስከ ሚያዝያ 26/2014 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰአት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።

ማሳሰቢያ፡-

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ሙሉ አድራ ፦  አየር ጤና ጅማ በር/ ሳሚ ካፊ ፊት ለፊት  

ስልክ ቁጥር 0118723619 /ፖ.ሣ.ቁ 30153