እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች በሰንጠረዠ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 የተረከበውን የቴክስታል ማሽኖች ነቅሎ ከሰበታ ወደ ደብረብርሃ የሚያደርስለትን የትራንስፖርት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማስነሳት ይፈልጋል፡፡

Enat-Bank-logo-reportertenders-2

Overview

 • Category : Transit, Clearing, Packing & Forwarding
 • Posted Date : 04/27/2022
 • Phone Number : 0115585014
 • Source : Reporter
 • Closing Date : 05/14/2022

Description

ENAT BANK S.C.

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታቁጥር፡-እባ/ንማ/03/2014

እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች  በሰንጠረዠ ላይ የተገለጸውን  በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 የተረከበውን የቴክስታል ማሽኖች ነቅሎ ከሰበታ ወደ ደብረብርሃ የሚያደርስለትን የትራንስፖርት ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማስነሳት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች ከታች በቀረቡት ማብራሪያዎች መሰረት እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ተ.ራ ቁ የንብረቱ ዓይነት ለጨረታ የቀረበው ንብረት የሚገኝበት አድራሻ ንብረቱ የሚጓጓዝበት ቦታ
1 የቴክስታይል ማሽኖች ሰበታ ደብረብርሃን

ማሳሰቢያ

 • ለጨረታ የቀረበውን ንብረት ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚጓጓዙበትን ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት ከባንኩ ጋር አስቀድመው ቀጠሮ በመያዝ ማየት ይችላሉ፡፡
 • ተጫራቾች የጨረታ አካሄድ ዝርዝር መመሪያ የያዘውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ካዛንችስ እናት  ታወር ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ የግዥ እና ፋሲሊቲ ስራ አመራር መምሪያ በመቅረብ የማይመለስ ብር 200( ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡
 • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለማጓጓዝ የሚያቀርቡትን ዋጋ 10%( አስር በመቶ )የማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (ሲ.ፒኦ)ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
 • ተጫራቾች ንብረቱን ለማጓጓዝ የሚሰጡትን ዋጋ ጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ካሰፈሩ በኃላ የንግድ ፍቃድ፣ የጨረታ ማስከበሪያ፣ማስከበሪያ፣የክፍያ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ ካዛንችስ እናት ታወር ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 6ኛ ፎቅ የግዥ እና ፋሲሊቲ ስራ አመራር መምሪያ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ እስከ ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም.ከቀኑ 8፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
 • ጨረታው ግንቦት 6 ቀን 2014 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት 7ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል ፡፡
 • የጨረታው አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን የማጓጓዣ ዋጋ ንብረቱን ሙሉ በሙሉ አጓጉዞ ካጠናቀቀ በኃላ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
 • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
 • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5585014 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡