የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መ/ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ Supply install, test and commitioning Diesel Generator sets, 400 kva” ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Overview
- Category : Generators
- Posted Date : 04/27/2022
- E-mail : INFO@dce-et.com
- Phone Number : 0114403434
- Source : Reporter
- Closing Date : 05/05/2022
Description
የጨረታ የማብራሪያ ምላሽ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለጽ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/35/2022
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋና መ/ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ Supply install, test and commitioning Diesel Generator sets, 400 kva” ግዥ ለመፈጸም በሪፖርተር ጋዜጣ እሁድ መጋቢት 25/2014 ዓ.ም. ማውጣቱ የሚታወስ ሲሆን በማስታወቂያው መሰረት ጨረታው ሚያዝያ 12/2014 ዓ.ም. እንደሚከፈት ተገልፆ ነበር፡፡
ይሁን እንጂ ሰነዱን ከገዙት ተጫራቾች ማብራሪያ ስለተጠየቀ የጨረታው መክፈቻ ቀን መራዘሙ የሚታወስ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ጥያቄው ከዚህ በታች እንደሚከተለው ምላሽ ሰጥተናል፡፡
- ድርጅቱ መግዛት የሚፈልገው Canopy/sound proof Generator type ነው፡፡
- Automatic transfer switch (ATS) በ specification ላይ መቅረብ እንዳለበት በተገለፀው መሠረት መሆኑን እየገለፅንላችሁ የጨረታው መክፈቻ እና መዝግያ ቀን ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት፡-
- የጨረታ መዝግያ ቀን፡- ሚያዝያ 25/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00
- የጨረታው መክፈቻ ቀን፡- ሚያዝያ 25/2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡15 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
ፖ.ሳ.ቁ. 3414
ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/0114-42-07-46
ኢትዮ ቻይና ወዳጅነት ጐዳና
ድህረ ገፅ፡- www.dce.gov.com/www.dce.et.com
ኢሜል፡- INFO@dce-et.com