አዋሽ ወይን ጠጅ ብዛቱ አንድ የሆነና Heavy Duaty የሆነ ያገለገለ የቺለር ማሽን ( የመጠጥ ማቀዠቀዣ ) ማሽን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Awash-Wine-Factory-Logo

Overview

  • Category : Machinery Sale
  • Posted Date : 04/27/2022
  • Phone Number : 0113717050
  • Source : Reporter
  • Closing Date : 05/11/2022

Description

 የ   ጨ   ረ   ታ    ማ  ስ  ታ  ወ   ቂ  ያ ፡፡

አዋሽ ወይን ጠጅ ብዛቱ አንድ የሆነና Heavy Duaty የሆነ ያገለገለ የቺለር ማሽን ( የመጠጥ ማቀዠቀዣ ) ማሽን  በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም  መጫረት የምትፈልጉ ሁሉ ልደታ ክ/ከተማ ከጦር ሐይሎች አጠገብ በሚገኘው  ቢሮአችን በመገኘትና የጨረታ ሰነዱ በመግዛት ለመሳተፍ  የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ15 ቀን ይዘጋና በዚያኑ ቀን ይከፈታል፡፡

አጫራቹ ድርጅት ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡-

ስልክ ቁጥር   011-3- 71-70-50